የኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለስልጣን ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ ምደቡ፡ ሴክሬታሪ II
-
- ተፈላጊ ደረጃ፡ በሴክሬተሪያል ሳይንስ የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ፣ 10+3 የምስክር ወረቀትና 4 ዓመት፣ ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 6 ዓመት፣ እና በሌቭል ደረጃ የተመረቀ የሙያ ብቃት ማስረጃ (COC) ያለው/ት
- ብዛት፡ 3
- ደመወዝ፡ በድርጅር
- ደረጃ፡ ጽሂ-9
- የስራ ምደቡ፡ ከፍተኛ የኮምፕሊያንስ ሞኒተሪንግ ባለሙያ I
-
- ተፈላጊ ደረጃ፡ በጂኦሎጂ፣ በጂኦፊዚክስ፣ በጂኦ ኬሚስትሪ ወይም ሪዘርቫየር/ኬሚካል/ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ፣ ኤም.ኤስ.ሲ 4 ዓመት፣ አርክ ጂአይ ኤስ ሶትዌር የመጠቀም ችሎታ ያለው/ት
- ብዛት፡ 01
- ደመወዝ፡ 6036.00
- ደረጃ፡ ፕሣ-5
- የስራ ምደቡ፡ የኮምፕሊያንስ ሞኒተሪንግ ባለሙያ II
-
- ተፈላጊ ደረጃ፡ በጂኦሎጂ፣ በጂኦፊዚክስ፣ በጂኦ ኬሚስትሪ ወይም ሪዘርቫየር/ኬሚካል/ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ፣ ኤም.ኤስ.ሲ 2 ዓመት፣ አርክ ጂአይ ኤስ ሶትዌር የመጠቀም ችሎታ ያለው/ት
- ብዛት፡ 01
- ደመወዝ፡ 4662.00
- ደረጃ፡ ፕሣ-5
አድራሻ፡ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ሳጂዳ ቢዝነስ ሴንተር 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 24
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
The post ከፍተኛ የኮምፕሊያንስ ሞኒተሪንግ ባለሙያ I, ሴክሬታሪ II appeared first on AddisJobs.