የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ የክፍያ አካውንታንት III
- የት/ት ደረጃ፡ ቢኤ/ኤምኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በማኔጅመነት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ጥሩ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ 5/3 ዓመት ስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ ብር 6055
- ብዛት፡ 01
- ደረጃ፡ IX
- የስራ መደቡ፡ ረዳት የፋይናንስ ባለሙያ I
- የት/ት ደረጃ፡ ቢኤ/ኤምኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ጥሩ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ 2/0 ዓመት ስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ ብር 4020
- ብዛት፡ 01
- ደረጃ፡ VII
The post አካውንታንት, የፋይናንስ ባለሙያ appeared first on AddisJobs.