Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የቴክኒክና ትራንስፖርት ሥራ አስኪያጅ , ሲኒየር ሜካኒክ, ጁኒየር ሜካኒክ, የማርኬቲንግ ስራ አስኪያጅ , ሾፌር

$
0
0

ኤቢሲ የመኪና አከራይ ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ የቴክኒክና ትራንስፖርት ሥራ አስኪያጅ
  • የት/ት ደረጃ፡ በአውቶሜካኒክ፣ በትራንስፖርት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ፣ እና 6 አመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ክህሎትና ችሎታ፡ በሙያው በቂና አስተማማኝ ዕውቀት፣ ለስራው ስትራቴጂ በመንደፍ ተግባራዊ የማድረግ ችሎታ፣ የኮምፒዩተር አጠቃቀም ችሎታ፣ ብቁና አስተማማኝ የእንግሊዘኛ ችሎታ ፣ በጋራ የመስራት ተነሳሽነት
  • ብዛት፡ 1
  1. የስራ መደቡ፡ ሲኒየር ሜካኒክ   
  • የት/ት ደረጃ፡ በአውቶሜካኒክ የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀ፣ እና 3 አመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ክህሎትና ችሎታ፡ በሙያው አጋዥ ሰልጠናዎችና መሰረታዊ የኮምፒዩተር አጠቃቀም ችሎታ፣ በጋራ የመስራት ተነሳሽነት
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደቡ፡ ጁኒየር ሜካኒክ   
  • የት/ት ደረጃ፡ በአውቶሜካኒክ የመጀመሪያ 10+3/ደረጃ 4 ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ፣ እና 2 አመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ክህሎትና ችሎታ፡ በሙያው አጋዥ ሰልጠናዎችና መሰረታዊ የኮምፒዩተር አጠቃቀም ችሎታ
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደቡ፡ የማርኬቲንግ ስራ አስኪያጅ     
  • የት/ት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በሕግ፣ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የ2ተኛ/የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ፣ እና 5/8 አመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ክህሎትና ችሎታ፡ በማርኬቲንግ በቂና አስተማማኝ ዕውቀት፣ የገበያ ስትራቴጂ በመንደፍ ተግባራዊ የማድግ ችሎታ፣ የገበያ ዳሰሳዊ ጥናት በማካሄድ ፕሮፖዛል የማቅረብ ችሎታ፣ የኮምፒዩተር አጠቃቀም ችሎታ፣ ብቁና አስተማማኝ የእንግሊዘኛ ችሎታ፣ በጋራ የመስራት ተነሳሽነት
  • ብዛት፡ 1
  1. የስራ መደቡ፡ ሾፌር    
  • የት/ት ደረጃ፡ የት/ት ደረጃ 10ኛና ከዚያ በላይ ሆኖ 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው እና 15 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ክህሎትና ችሎታ፡ በሙያው አጋዥ ሰልጠናዎች የወሰደ፣ በቂ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎ ያለው፣ ጥሩ የደንበኞች አያያዝና በጋራ የመስራት ተነሳሽነት
  • ብዛት፡ 10

The post የቴክኒክና ትራንስፖርት ሥራ አስኪያጅ , ሲኒየር ሜካኒክ, ጁኒየር ሜካኒክ, የማርኬቲንግ ስራ አስኪያጅ , ሾፌር appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles