Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

መሃንዲስ , ሰርቬየር , ሾፌር , አካውንታንት , ተላላኪ

$
0
0

ፕሮሚነንት ኢንጂነሪንግ ሶልሽን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

  1. የስራ መደቡ፡ መሃንዲስ   
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 5
  1. የስራ መደቡ፡ ሰርቬየር
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ በሰርቬይንግ እና 1/2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 5
  1. የስራ መደቡ፡ ሾፌር
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ በቀድሞ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደቡ፡ አካውንታንት 
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ በአካውንቲንግ እና 1/2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 3
  1. የስራ መደቡ፡ ተላላኪ 
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ 10ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 2
  • ጾታ፡ ሴት

ለሁሉም የስራ ምደብ

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

The post መሃንዲስ , ሰርቬየር , ሾፌር , አካውንታንት , ተላላኪ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles