ቫክስሆልም ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ የአይሱዙ መኪና ሹፌር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ
- ተጨማሪ ሰርተፊኬት፡ በፋብሪካ ወይም ፍሳሽ ማጣሪያ ፕላንት ውስጥ የሰራ/ች
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደቡ፡ የአይሱዙ ኤፍ ኤስአር መኪና ሹፌር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ
- ተጨማሪ ሰርተፊኬት፡ በፋብሪካ ወይም ፍሳሽ ማጣሪያ ፕላንት ውስጥ የሰራ/ች
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡ የተሸከርካሪ ስምሪት ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአውቶ መካኒክ ወይም በምህንድስና ዲፕሎማ ያለው
- ተጨማሪ ሰርተፊኬት፡ በፋብሪካ ወይም ፍሳሽ ማጣሪያ ፕላንት ውስጥ የሰራ/ች
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 1
ለሁሉም የስራ ዘርፍ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
The post የአይሱዙ መኪና ሹፌር , የአይሱዙ ኤፍ ኤስአር መኪና ሹፌር, የተሸከርካሪ ስምሪት ባለሙያ appeared first on AddisJobs.