የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለሥልጣን ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ የንግድ ግንኙነትና ትብብር ከፍተኛ ባለሙያ
ብዛት 1
ደመወዝ 6708
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- በኢኮኖሚክስ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን በመኔጅመንት በኤ/ኤምኤ ዲግሪ 8/7 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ (በምጣኔ ሀብት ዘርፍ የማማከር ወይም ተዛማጅ ልምድ ያለው/ት የኮምፒዩተር ክህሎት ያለው የምጣኔ ሀብት/ኢኮኖሚክስ/ ባለሙያ የሆነ)
- የስራ መደብ መጠሪያ የትምህርትና ሥልጠና ባለሙያ
ብዛት 1
ደመወዝ 4056
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- በሥራ አመራር/በትምህርት አስተዳደር/ቢኤ/ኤምኤ ዲግሪ 4/2 አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
- የሸማቶች ድጋፍ ባለሙያ
ብዛት 1
ደመወዝ 4848
ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
- በህግ ኤል ኤል ቢ/ኤል ኤል ኤም/ ዲግሪና 6/4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ