ብሌን ቤዝ ሳሙናና ኮስሞ ትሬዲግን ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ የሽያጭ ሰራተኛ/ሴልስ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
- የስራ ልምድ፡ በዲፕሎማ 2 ዓመት ወይም በዲግሪ 1 ዓመት ተመርቆ የሰራ/ች
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- ብዛት፡ 4
The post የሽያጭ ሰራተኛ/ሴልስ appeared first on AddisJobs.