የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ጀማሪ የሕግ ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በህግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 7
- ደመወዝ፡ 9,246
- የስራ ቦታ፡ ጅማ፣ ድሬዳዋ፣ ጅግጅጋ፣ ባህርዳር፣ ኮምቦልቻ፣ ሞያሌ፣ ጋለፊ/ሚሌ ቅ/ጽ/ቤት
- ደረጃ፡ 7
- የስራ መደቡ፡ የሕግ ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በህግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 13,184
- የስራ ቦታ፡ ጋለፊ/ሚሌ ቅ/ጽ/ቤት
- ደረጃ፡ 8
- የስራ መደቡ፡ ከፍተኛ የሕግ ባለሙያ I
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በህግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 8
- ደመወዝ፡ 15,743
- የስራ ቦታ፡ ጅማ፣ ድሬዳዋ፣ ጅግጅጋ፣ ባህርዳር፣ ኮምቦልቻ፣ ሃዋሳ፣ መቀሌ፣ ሞያሌ፣ ጋለፊ/ሚሌ ቅ/ጽ/ቤት
- ደረጃ፡ 9
- የስራ መደቡ፡ ከፍተኛ የሕግ ባለሙያ II
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በህግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 5 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 10
- ደመወዝ፡ 18,137
- የስራ ቦታ፡ ጅማ፣ ድሬዳዋ፣ ጅግጅጋ፣ ባህርዳር፣ ኮምቦልቻ፣ ሃዋሳ፣ መቀሌ፣ ሞያሌ፣ ጋለፊ/ሚሌ ቅ/ጽ/ቤት
- ደረጃ፡ 10
- የስራ መደቡ፡ የሕግ አገልግሎት ቡድን አስተባባሪ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በህግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 20,330
- የስራ ቦታ፡ ጋለፊ/ሚሌ ቅ/ጽ/ቤት
- ደረጃ፡ 11
- ማሳሰቢያ፡
- ስራ ፈላጊዎች ለምዝገባ ሲመጡ የሚፈልጉበትን አንድ ቦታ ብቻ በሥራ መጠየቂያ ቅጽ ላይ በግልጽ ማመልከት አለባቸው፡፡
- የፈተና ቀን፣ ቦታና ሰዓት በአዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት ለተመዘገቡ በዋናው መ/ቤት የውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ የሚገለጽ ሲሆን ከአዲስ አበባ ውጭ በሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶች ለመቀጠር ለሚያመለክቱ ስራ ፈላጊዎች በተመዘገቡበት ቅ/ጽ/ቤት የውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ይገለጽላቸዋል፡፡
- ሴቶች ይበረታታሉ፡፡
- ከምዝገባው ቀን ቀድመውም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ስራ ፈላጊዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- የተጠቃለለ የመረቂያ ነጥባቸው ቢያንስ ወንዶች 2.5 እና ሴቶች 2.2 ያላቸው እና
- በሕግ የት/ት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸውና የመውጫ ፈተና ወስደው ያለፉ መሆን አለባቸው፡፡
The post ጀማሪ የሕግ ባለሙያ , የሕግ ባለሙያ , ከፍተኛ የሕግ ባለሙያ I , ከፍተኛ የሕግ ባለሙያ II, የሕግ አገልግሎት ቡድን አስተባባሪ appeared first on AddisJobs.