Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ኤሌክትሪካል ኢንጂነር , የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዋና ኦፊሰር , የከባድ መኪና ከነተሳቢው ሾፌር , ሞተረኛ ፖስተኛ

$
0
0

ሙሉጌ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር  ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ ኤሌክትሪካል ኢንጂነር
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ እና 10 ዓመት በኢንዱስትሪ ውስጥ ያገለገለ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  1. የስራ መደቡ፡ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዋና ኦፊሰር
  • ተፈላጊ ችሎታ፡  ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ 5 ዓመት በሙያው የሰራ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  1. የስራ መደቡ፡ የከባድ መኪና ከነተሳቢው ሾፌር     
  • ተፈላጊ ችሎታ፡10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ፣ 4-ዓመት ልምድ ጅቡቲ መስመር ላይ የሰራ
  • ብዛት፡ 10
  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  1. የስራ መደቡ፡ ሞተረኛ ፖስተኛ  
  • ተፈላጊ ችሎታ፡  10ኛ ያጠናቀቀ መንጃ ፈቃድ ያለው 2 ዓመት በሙያው ድርጅት ውስጥ የሰራ
  • ብዛት፡ 4
  • ደመወዝ፡ በስምምነት

The post ኤሌክትሪካል ኢንጂነር , የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዋና ኦፊሰር , የከባድ መኪና ከነተሳቢው ሾፌር , ሞተረኛ ፖስተኛ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles