Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ጠቅላላ ሐኪም , ኦ.አር ነርስ/OR Nurse , አይ.ሲ.ዩ ነርስ, ሚድዋይፈሪ/አዋላጅ ነርስ/ , ዲያሊሲስ ነርስ, OPD ነርስ, ክሊኒካል ነርስ, ራዲዮግራፈር , ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት, ላቦራቶሪ ቴክኒሽያን, አስታማሚ , ፀሐፊ, ሪሴፕሽኒስት, ምግብ ዝግጅትና መስተንግዶ, ሾፌር , ፖርተር, ጽዳት ሠራተኛ , ጥበቃ ሠራተኛ

$
0
0

ቅዱስ ገብርኤል የጠቅላላ ሕክምና ሆስፒታል ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነትና በኮንትራት ለመቅጠር  ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ ጠቅላላ ሐኪም
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ከሕክምና ተቋም በMD የተመረቀ/ች፣ ከታወቀ የሕክምና ተቋም ውስጥ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡ 3
  1. የስራ መደቡ፡ ኦ.አር ነርስ/OR Nurse   
  • ተፈላጊ ችሎታ፡  በነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት የሆስፒታል የሥራ ልምድ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በኃላፊነት የስራ/ች ይመረጣል
  • ብዛት፡ 5
  1. የስራ መደቡ፡ አይ.ሲ.ዩ ነርስ    
  • ተፈላጊ ችሎታ፡  በነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት እና በአይ.ሲዩ ክፍል የሰራ/ች የሆስፒታል የሥራ ልምድ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ 
  • ብዛት፡ 3
  1. የስራ መደቡ፡ ሚድዋይፈሪ/አዋላጅ ነርስ/     
  • ተፈላጊ ችሎታ፡  በአዋላጅ ነርስ የሰለጠነ/ች፣ የሆስፒታል የሥራ ልምድ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ 
  • ብዛት፡ 5
  1. የስራ መደቡ፡ ዲያሊሲስ ነርስ    
  • ተፈላጊ ችሎታ፡  በነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት እና በዲያሊስስ ህክምና የሰለጠነ/ች ወይም የስራ ልምድ ያለው/ት የሥራ ልምድ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ 
  • ብዛት፡ 3
  1. የስራ መደቡ፡ OPD ነርስ    
  • ተፈላጊ ችሎታ፡  በነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት የሥራ ልምድ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ 
  • ብዛት፡ 5
  1. የስራ መደቡ፡ ክሊኒካል ነርስ    
  • ተፈላጊ ችሎታ፡  በነርሲንግ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት፣ የሆስፒታል የሥራ ልምድ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ 
  • ብዛት፡ 15
  1. የስራ መደቡ፡ ራዲዮግራፈር    
  • ተፈላጊ ችሎታ፡  በራዲዮግፈር ሙያ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ት እና CT Scan የሰራ/ች  
  • ብዛት፡ 5
  1. የስራ መደቡ፡ ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት    
  • ተፈላጊ ችሎታ፡በላቦራቶሪ ሙያ ዲግሪ ከታወቀ የህክምና ተቋም ውስጥ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ  የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 5
  1. የስራ መደቡ፡ ላቦራቶሪ ቴክኒሽያን
  • ተፈላጊ ችሎታ፡በላቦራቶሪ ሙያ ዲፕሎማ ከታወቀ የህክምና ተቋም ውስጥ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ  የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 5
  1. የስራ መደቡ፡ አስታማሚ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ 10/12ኛ ክፍልን ያጠናቀቀች፣ ከጤና ጋር ተያያዥነት ያለው ስልጠና የወሰደች
  • ብዛት፡ 5
  1. የስራ መደቡ፡ ፀሐፊ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሴክሬተሪያል ሳይንስ ቢሮ አስተዳደር በዲፕሎማ የተመረቀች በሞያው 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራች፣ በሰው ኃይል አስተዳደር ላይ የሠራች ቢሆን ይመረጣል፡፡
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደቡ፡ እንግዳ አስተናጋጅና ገንዘብ ተቀባይ/ ሪሴፕሽኒስት/
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ኮሌጅ በማርኬቲንግ ወይም በሂሳብ መዝገብ አያያዝ/ በአካውንቲንግ/ በዲፕሎማ የተመረቀች፣ በእንግዳና ገንዘብ ተቀባይነት የሥራ ልምድ ያላት፣ በአገር ውስጥ ገቢ የገንዘብ መቀበያ ማሽን ላይ የሠራች
  • ጾታ፡ ሴት
  • ብዛት፡ 5
  1. የስራ መደቡ፡ ምግብ ዝግጅትና መስተንግዶ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ በምግብ ዝግጅት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች ፣ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ  የስራ ልምድ ያለው/ት በማስተባበርና በኃላፊነት የሠራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
  • ብዛት፡ 5
  1. የስራ መደቡ፡ ሾፌር
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ 12/10ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ፣ 3ኛ ደረጃ የሕዝብ የብቃት ማረጋገጫ ያለው፣ በመንግስት ወይም በታወቀ የግል ድርጅት ውስጥ ቢያንስ ሁለት 2 ዓመትና ከዚያ በላይ  የሰራ
  • ጾታ፡ ወንድ ዕድሜ ከ25-40 ዓመት
  • ብዛት፡ 5
  1. የስራ መደቡ፡ ፖርተር
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ 12/10ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ፣ በጤና አገልግሎት ት/ት ከደረጃ 1-4 ያለው
  • ጾታ፡ ወንድ
  • ብዛት፡ 5
  1. የስራ መደቡ፡ ጽዳት ሠራተኛ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ 6ኛ ክፍልን ወይም ከዚያ በላይ፣ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ  የሰራ
  • ጾታ፡ ሴት
  • ብዛት፡ 10
  1. የስራ መደቡ፡ ጥበቃ ሠራተኛ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ፣ በጥበቃ ስራ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ
  • ጾታ፡ ሴት ዕድሜ ከ30-45 ዓመት
  • ብዛት፡ 5
  1. የስራ መደቡ፡ ጥበቃ ሠራተኛ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ፣ በጥበቃ ስራ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ
  • ጾታ፡ ወንድ ዕድሜ ከ30-45 ዓመት
  • ብዛት፡ 10

 

ለሁሉም የስራ መደቦች

  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
  • ለጤና ባለሙያዎች፡ የታደሰ የሙያ ፈቃድና የሥራ መልቀቂያ የሚያቀርብ፡፡  

The post ጠቅላላ ሐኪም , ኦ.አር ነርስ/OR Nurse , አይ.ሲ.ዩ ነርስ, ሚድዋይፈሪ/አዋላጅ ነርስ/ , ዲያሊሲስ ነርስ, OPD ነርስ, ክሊኒካል ነርስ, ራዲዮግራፈር , ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት, ላቦራቶሪ ቴክኒሽያን, አስታማሚ , ፀሐፊ, ሪሴፕሽኒስት, ምግብ ዝግጅትና መስተንግዶ, ሾፌር , ፖርተር, ጽዳት ሠራተኛ , ጥበቃ ሠራተኛ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles