በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊፔዳ እ/ብ/ብ/ህ/ማ/ጥ ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነትና በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ የህትመት ስራ ክፍል ኃላፊ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በንድፍ ስራ ቴክኖሎጂ ወይም ተመሳሳይ የት/ት መስክ በዲግሪ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመትና በላይ ቀጥታ የስራ ልምድ ያለው/ት ሆኖ ቢያንስ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በኃላፊነት የሰራ/ች አገልግሎት ከምረቃ በኃላ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- የኃላፊነት አበል፡ 500
- ደረጃ፡ 16
- የስራ መደቡ፡ የህትመት ማሽን ኦፕሬተር
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በንድፍ ስራ ቴክኖሎጂ ወይም ተመሳሳይ የት/ት መስክ በዲፕሎማ ወይም ቴክኒክና ሙያ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በህትመት ማሽን ኦፕሬተር 6 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ 14
- የስራ መደቡ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ማርኬቲንግ፣ ማኔጅመነት ወይም ተመሳሳይ በደረጃ 4 የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 2ኛ ዓመትና በላይ ቀጥታ የስራ ልምድ ያለው/ት የካሽ ሬጅስተር ማሽን ስልጠና የወሰደና በማሽኑ መስራት የሚችል
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ 7
- የስራ መደቡ፡ ተላላኪ ጽዳትና ፖስተኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 10/12ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ ወይም ቴክኒክና ሙያ
- የስራ ልምድ፡ ዜሮ 6 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ 4
The post የህትመት ስራ ክፍል ኃላፊ, የህትመት ማሽን ኦፕሬተር, የሽያጭ ሰራተኛ appeared first on AddisJobs.