የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጥበቃ ባለሥልጣን ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ግንቦት 15 ቀን 2008ዓ.ም ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት መመገብ ይችላሉ:፡
ቁ.1 የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አከባቢ ላብራቶሪ አናሊስት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 3425.00
- ስራ ልምድ 6/4 ዓመት
- ደረጃ ፕሣ-5
- የመደብ መታወቂያ ቁጥር: ማ/17.024
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ ሲ/ኤም.ኤስ.ሲ
የትምህርት ዓይነት
- ኬሚስትሪ
ቁ.2 የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አከባቢ ላብራቶሪ አናሊስት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 3425.00
- ስራ ልምድ 6/4 ዓመት
- ደረጃ ፕሣ-5
- የመደብ መታወቂያ ቁጥር ማ/17.025
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ ሲ/ኤም.ኤስ.ሲ
የትምህርት ዓይነት
- ባየሎጂ
ቁ.3 የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ላብራቶሪ ምርመራ ቴክኒሻን
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 2008.00
- ስራ ልምድ 4 ዓመት
- ደረጃ መፕ-8
- የመደብ መታወቂያ ቁጥር ማ/17.025
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ
የትምህርት ዓይነት
- ባየሎጂ
ቁ.4 የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር
- ብዛት 7
- ደሞወዝ 2008
- ስራ ልምድ 4 ዓመት
- ደረጃ ጽሂ-9
- የመደብ መታወቂያ ቁጥር ማ/17.007
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በሴትሬታሪ ሳይንስ