Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የከባድ መኪና ሾፌር , የሰርቪስ ተሸከርካሪ ሾፌር , ኢንሹራንስ ሠራተኛ

$
0
0

ግዮን ኢንዱስትሪያል ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር  ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ የከባድ መኪና ሾፌር
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው፣ በከባድ ደረቅ ጭነት ተሸከርካሪ ከእነተሳቢው ሾፌርነት በታወቁ የትራንስፖርት ድርጅቶች ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት ያገለገለ
  • ዕድሜ፡ ከ28-54 ዓመት የሆነ      
  • ብዛት፡ 10
  • ደመወዝ፡ በአዲሱ የሾፌሮች የደመወዝ ስኬል መሠረት ሆኖ ማራኪ
  1. የስራ መደቡ፡ የሰርቪስ ተሸከርካሪ ሾፌር
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ 3ኛ/4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያኈው፣ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  1. የስራ መደቡ፡ ኢንሹራንስ ሠራተኛ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ዕውቅና ካለው ኮሌጅ በባንኪንግና ኢንሹራንስ፣ በአውቶ መካኒክና በተመሳሳ የትምህርት ዘርፍ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች ፣ በሙያው 2 ዓመት የሰራ/ች ሆኖ በኢንሹራንስ ሙያ የስራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በስምምነት 

The post የከባድ መኪና ሾፌር , የሰርቪስ ተሸከርካሪ ሾፌር , ኢንሹራንስ ሠራተኛ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Latest Images

Trending Articles



Latest Images