የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ሞተረኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 10/12 ክፍል ያጠናቀቀና የሞተር ሳይክል መንጃ ፈቃድ ያለው ፣ የተለያዩ መረጃዎችን የመመዝገብ እና ሪፖርት በተፈለገ ጊዜ የማዘጋጀት ችሎ ያለው ቢሆን ይመረጣል፣ 1 ዓመት በሙያው ያገለገለ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ጾታ፡ አይለይም
- የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት አ/አ