Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ኤክዚኪዩቲቭ ሴክሬተሪ , የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ III , ጥበቃ, ተላላኪ , ጽዳት

$
0
0

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ኤክዚኪዩቲቭ ሴክሬተሪ    
  • የት/ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ በጽህፈት ስራና ቢሮ አስተዳደር
  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት የስራ ልምድ
  • ደመወዝ: 3204
  • ብዛት፡ 2
  • ደረጃ ፡ 11
    1. የስራ መደቡ፡የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ III    
  • የት/ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ በጽህፈት ስራና ቢሮ አስተዳደር
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ደመወዝ : 2686
  • ብዛት፡ 5
  • ደረጃ ፡ 9
    1. የስራ መደቡ፡ጥበቃ    
    • የት/ደረጃ፡ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና የጦር መሳሪያ አጠቃቀም ዕውቀት ያለው/ት
    • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ
    • ደመወዝ : 1059
    • ብዛት፡ 2
    • ደረጃ ፡ 2
  1. የስራ መደቡ፡ተላላኪ    
    • የት/ደረጃ፡ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ቀለም
    • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ
    • ደመወዝ : 908
    • ብዛት፡ 1
    • ደረጃ ፡ 1
  2. የስራ መደቡ፡ጽዳት    
    • የት/ደረጃ፡ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ቀለም
    • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ
    • ደመወዝ : 908
    • ብዛት፡ 2
    • ደረጃ ፡ 1

ለሁሉም የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

The post ኤክዚኪዩቲቭ ሴክሬተሪ , የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ III , ጥበቃ, ተላላኪ , ጽዳት appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles