የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የሞጆ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ቁጥር 086/17
- የስራ መደቡ፡– ኦፊሰር አሲስታንት II
- የት/ት ደረጃ፡ የሙያ ደረጃ IV/የኮሌጅ ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ ወይም ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች እና COC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት አገልግሎት ያለው
- ደመወዝ፡ 3804
- ብዛት፡ 5
- ደረጃ፡ 5
- የስራ ቦታ፡ ሞጆ
- የስራ መደቡ፡– ጁኒየር አካውንትስ ኦፊሰር
- የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት አገልግሎት ያለው
- ደመወዝ፡ 3169
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ 4
- የስራ ቦታ፡ አዳማ
- የስራ መደቡ፡– የቢሊንግ ሠራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ የሙያ ደረጃ IV/የኮሌጅ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች እና COC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይሠበቃል
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አገልግሎት ያለው
- ደመወዝ፡ 3169
- ብዛት፡ 2
- ደረጃ፡ 4
- የስራ ቦታ፡ ሞጆ
- የስራ መደቡ፡– የመለዋወጫ ዕቃዎች ነዳጅና ቅባት ዕቃ ግምጃ ቤት ኃላፊ
- የት/ት ደረጃ፡ የሙያ ደረጃ IV/የኮሌጅ ዲፕሎማ በፕሮኪውርመንትና በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በማቴሪያልስ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት አገልግሎት ያለው
- ደመወዝ፡ 3804
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ 5
- የስራ ቦታ፡ ሞጆ
- 5. የስራ መደቡ፡– የግዥ ኦፊሰር
- የት/ት ደረጃ፡ የሙያየመጀመሪያ ዲግሪ በፕሮኪውርመንትና በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አገልግሎት ያለው
- ደመወዝ፡ 3804
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ 5
- የስራ ቦታ፡ ሞጆ
The post ኦፊሰር አሲስታንት II , ጁኒየር አካውንትስ ኦፊሰር, የቢሊንግ ሠራተኛ , የመለዋወጫ ዕቃዎች ነዳጅና ቅባት ዕቃ ግምጃ ቤት ኃላፊ , የግዥ ኦፊሰር appeared first on AddisJobs.