Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ጥበቃ , የሴት ፈታሽ , ሞተረኛ

$
0
0

አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ቁጥር 086/17

  1. የስራ መደቡ፡ጥበቃ
  • የት/ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
  • የስራ ልምድ፡ በወታደርነት ሙያ ስልጠና የወሰደ ሆኖ ቢያንስ 2 ዓመት አገልግሎት ያለው
  • እድሜ፡ ከ25-40 ዓመት ቢሆን ይመረጣል
  1. የስራ መደቡ፡የሴት ፈታሽ    
  • የት/ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
  • የስራ ልምድ፡ በወታደርነት ሙያ ስልጠና የወሰደች ሆና ቢያንስ 2 ዓመት አገልግሎት ያለው
  • እድሜ፡ ከ25-35 ዓመት ቢሆን ይመረጣል
  1. የስራ መደቡ፡ሞተረኛ  
  • የት/ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም
  • የስራ ልምድ፡ አንደኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው ሆኖ የ1 ዓመት የስራ ልምድ
  • ዕድሜ፡ ከ20-30 ዓመት ቢሆን ይመረጣል

ለሁሉም የስራ መደቦች

  • ደመወዝ፡ በባንኩ ስኬል መሰረት

የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ 

The post ጥበቃ , የሴት ፈታሽ , ሞተረኛ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles