Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሾፌር III , ረዳት መካኒክ

$
0
0

የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ሾፌር III
  • የት/ደረጃ፡ ቀለም፣ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለውና የመካኒክነት ስልጠና የወሰደ
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 2
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ VI
  1. የስራ መደቡ፡ረዳት መካኒክ  
  • የት/ደረጃ፡ አውቶ መካኒክ፣ የኮሌጅ ዲፕሎማ ፣ 10+2 10+1፣ 10ኛ ወይም 12ኛ
  • የስራ ልምድ፡ 0/2/4/6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 00
  • ደረጃ፡ IV

The post ሾፌር III , ረዳት መካኒክ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162