ካልዲስ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– ኤሌክትሪሺያን
- የት/ት ደረጃ፡ በጄነራል ኤሌክትሪክሲቲ ከታወቀ ኮሌጅ በዲፕማ የተመረቀ ወይም ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በኤሌክትሪሺያን የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደቡ፡– ኢምፖርት ኦፊሰር
- የት/ት ደረጃ፡ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በማርኬቲንግ/ሰፕይ ማኔጅመንት በዲግሪ የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡– ማርኬቲንግ ባለሙያ
- የት/ት ደረጃ፡ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመትና በቂ የኮምፒዩተር ዕውቀት ያለው/ት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ
The post ኤሌክትሪሺያን, ኢምፖርት ኦፊሰር, ማርኬቲንግ ባለሙያ appeared first on AddisJobs.