የሆቴልና ቱሪዝም ስራ ማሰልጠኛ ማዕከል ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– ሴክሬታሪ
- የት/ት ደረጃ፡ በጽሕፈትና በቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ/10+3 ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማና COC የወሰደ/ች
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 5
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ ፡ ጽሂ-9
- የመ/ቁ፡ 3/አአ.30/94/188/229/234
Join our list
Subscribe to our mailing list and get interesting stuff and updates to your email inbox.
- የስራ መደቡ፡– ሾፌር መካኒክ
- የት/ት ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና የሾፌር የመካኒክ ስልጠና የወሰደ
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ ፡ እጥ-8
- የመ/ቁ፡ 3/አአ.50/52
- የስራ መደቡ፡– የዕቅድ ክትትልና ግምገማ ባለሙያ
- የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ በማኔጅመንት
- የስራ ልምድ፡ 9 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ ፡ ፕሳ-8
- የመ/ቁ፡ 3/አአ.86/87
- የስራ መደቡ፡– ሾፌር I
- የት/ት ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ ፡ እጥ-4
- የመ/ቁ፡ 3/አአ.141
- የስራ መደቡ፡– ሾፌር VI
- የት/ት ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 5ኛ/6ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ
- የስራ ልምድ፡ 4/6 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ ፡ እጥ-9
- የመ/ቁ፡ 3/አአ.142
The post ሴክሬታሪ, ሾፌር መካኒክ, የዕቅድ ክትትልና ግምገማ ባለሙያ, ሾፌር appeared first on AddisJobs.