መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– በውሃ ፍሳሽ አስወጋጅ ሰራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ በዲፕሎማ/ዲግሪ በውሃ ኢንጂነሪንግ ወይም በቧንቧ ስራ የተመረቀ/ች ሆኖ በሙያው 9/7/6 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡00
- ብዛት፡ 3
- ደረጃ፡ ፕሳ-5
- የስራ መደቡ፡– ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን
- የት/ት ደረጃ፡ በዲፕሎማ/ዲግሪ በኤሌክትሪክሲቲ/ በኤሌክትሪካል ጥገና እና በኤሌክትሪክ ኢንጂነሪንግ የተመረቀ/ች ሆኖ በሙያው 6/4/2 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡00
- ብዛት፡ 2
- ደረጃ፡ ፕሳ-2
- የስራ መደቡ፡– ላብራቶሪ ቴክኒሺያን
- የት/ት ደረጃ፡ በዲፕሎማ/ዲግሪ በአፕላይድ ኬሚስትሪ የተመረቀ/ች ሆኖ በሙያው 9/7/6 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡00
- ብዛት፡ 2
- ደረጃ፡ መፕ-12
ለሁሉም የስራ ቦታ፡ ባሌ ሮቤ
The post በውሃ ፍሳሽ አስወጋጅ ሰራተኛ , ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን , ላብራቶሪ ቴክኒሺያን appeared first on AddisJobs.