Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ፀሐፊ , ፋይናንስና አስተዳደር

$
0
0

አማኑኤል የሕፃናት ማሳደጊያና የሙያ ማሰልጠኛ ድርጅት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ፀሐፊ
  • የት/ደረጃ፡ በጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ከቴክኖሎጂ ኮሌጅ Level 4 በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር
  • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  1. የስራ መደቡ፡ፋይናንስና አስተዳደር  
  • የት/ደረጃ፡ በአካውንቲንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ከቴክኖሎጂ ኮሌጅ ደረጃ 4
  • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት
  • ደመወዝ፡ በስምምነት

The post ፀሐፊ , ፋይናንስና አስተዳደር appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles