በአዲስ አበባ የቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– የጉምሩክ ኦፊሰር ረዳት I
- የት/ት ደረጃ፡ የኮሌጅ/ሌቭል 4 የቴክኒክ ሙያ ዲፕሎማ በቆዳ ኢንዱስትሪ፣ ጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ወይም በንብረት አስተዳደር፣ በአካውንቲንግ በማርኬቲንግ፣ በሰው ሀብት፣ በህግ በፐርቼዚንግ በማርኬቲንግ፣ በሰው ሀብት፣ በህግ በፐርቼዚንግ እና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በባንኪንግ እና ኢንሹራንስ በማኔጅመንት በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ሳንስ ኮምፒዩተር ሳይንስ ቢዝነስ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በአካውንቲንግ በጉምሩክ አስተዳደር፣ በኢኮኖሚክስ ሴልስ ማኔጅመንት ወይም ከተጠቀሱት የትምህርት ዓይነቶች ጋር ተመሳሳይ ከሆነ የትምህርት መስኮች
- የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት
- የሙያ ስልጠና፡ የጉምሩክ ስነ-ስርዓት አፈጻጸም ዕውቀትና መሰረታዊ የኮምፒዩተር ስልጠና
- ብዛት፡ 08
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ አቃቂ ጉምሩክ መቆጣጠሪጠያ ጣቢያ
- ደረጃ፡ III
- የስራ መደቡ፡– ሴክሬታሪ I
- የት/ት ደረጃ፡ የኮሌጅ/ሌቭል 2 የቴክኒክ ሙያ ዲፕሎማ በጽሕፈት ስራና በቢሮ አስተዳደር / በአድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስ ሴክሬታሪያል ቴክኖሎጂ/ በከስተመር ኮንታክትና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን ኮርዲኔሽን/ በከስተመር ኮንታክት ስራዎች ድጋፍ/ በመሠረታዊ የጽሕፈት ስራዎች በአዲሱ የቴክኒክና ሙያ ትንህርት ስልጠና ደረጃ 2 ደረጃ 1 ወይም በቀድሞ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና 10+2 / 10+1
- የስራ ልምድ፡ 0/2 ዓመት
- ብዛት፡ 02
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ አ.አ.ቃ.ጉ.ቅ.ጽ.ቤት
- ደረጃ፡ III
The post የጉምሩክ ኦፊሰር ረዳት I, ሴክሬታሪ I appeared first on AddisJobs.