ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የስራ መደቡ፡- ሲኒየር አካውንታንት
የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው የ3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
ብዛት፡ 1
2. የስራ መደቡ፡- ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን
የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪክሲቲ ሙያ ዲግሪ ያለው በሙያው የ3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
ብዛት፡ 1
3. የስራ መደቡ፡- ሲኒየር መካኒክ
የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በጠቅላላ መካኒክስ ሙያ ዲግሪ ያለው በሙያው የ3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
ብዛት፡ 1
ለሁሉም የስራ መደብ፡
ደመወዝ፡ በስምምነት
ጾታ፡ አይለይም
The post ሲኒየር አካውንታንት, ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን , ሲኒየር መካኒክ appeared first on AddisJobs.