ኢምፓክት ህትመትና ግራፊክስ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡- የገበያና ግብይት ዋና የስራ ክፍል ኃላፊ
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ የት/ት ተቋም በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በዲግሪ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ፡ በሙያው 4 ዓመት የስራ/ች ሆኖ 2 ዓመት በኃላፊነት ያገለገለ/ች
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ፡ ከ45 ቀን ሙከራ ጊዜ በኃላ በቋሚነት
- የስራ መደቡ፡- የሽያጭ ሰራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ የት/ት ተቋም በማርኬቲንግና ተዛማጅ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ፡ ለዲግሪ 0 ዓመት በዲፕሎማ ለተመረቀ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 3
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ፡ ከ45 ቀን ሙከራ ጊዜ በኃላ በቋሚነት
- የስራ መደቡ፡- ስቶር ክለርክ
- የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ወይም ቴክኒክና ሙያ ስልጠና በደረጃ ሁለት እና ሦስት የሰለጠነ/ች
- የሥራ ልምድ፡ ለ10ኛ ክፍል 3 ዓመት እንዲሁም ለደረጃ 2 እና 3 የቴክኒክና ሙያ ስልጠና የወሰደ/ች 1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ፡ ከ45 ቀን ሙከራ ጊዜ በኃላ በቋሚነት
- የስራ መደቡ፡- የኮሚሽን ሽያጭ ሰራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ ሆኖ በዘርፍ ልምድ ያለው እና ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው፡፡
- ብዛት፡ 5
The post የገበያና ግብይት ዋና የስራ ክፍል ኃላፊ , የሽያጭ ሰራተኛ , ስቶር ክለርክ , የኮሚሽን ሽያጭ ሰራተኛ appeared first on AddisJobs.