ግዮን ሄቴሎች ድርጅት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡- የግዥና አቅርቦት አገልግሎት ኃላፊ
- የት/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ኣካውንቲንግ
- የሥራ ልምድ፡ 10 ዓመት ግንኙነት ያለው፤ ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- የስራ መደቡ፡- የአሠራር ማሻሻያ አገልግሎት ኃላፊ
- የት/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም ግንኙነት ባለው
- የሥራ ልምድ፡ 10 ዓመት ግንኙነት ያለው፤ ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
The post የግዥና አቅርቦት አገልግሎት ኃላፊ, የአሠራር ማሻሻያ አገልግሎት ኃላፊ appeared first on AddisJobs.