ሳሊም ዋዛራን ያህያ ፋድ ማኑፋክችሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ክፍለ ሃገር/ክልል ሽያጭ ሱፐርቫይዘር
- የት/ት ደረጃ፡ በቢኤ ዲግሪ /ዲፕማ በሽያጭ ገበያ ጥናት፣ በማኔጅመንት እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ
- የሥራ ልምድ፡ በሙያው ቢያንስ 2 ዓመት በተመሳሳ የሥራ መደብ የሠራ
- ዕድሜ፡ 28-38 ዓመት
- መግለጫ፡ አላዊ ዕቃዎች ላይ የሠራ/ች ይመረጣል
- ጾታ፡ ወ/ሴ
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡ ሾፌር
- የት/ት ደረጃ፡ በቢኤ ዲግሪ /ዲፕማ በሽያጭ ገበያ ጥናት፣ በማኔጅመንት እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ
- የሥራ ልምድ፡ በሙያው ቢያንስ 2 ዓመት በተመሳሳ የሥራ መደብ የሠራ
- ዕድሜ፡ 25 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- መግለጫ፡ በክፍለ ሃገር/ክልል መንገድ ልምድ ያለው ይመረጣል
- ጾታ፡ ወ
- ብዛት፡ 3
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባና ክልል
የቅጥር ሁኔታታ ኮንትራት ሆኖ በመከራ ጊዜ የምዘና ውጤት ላይ ተሞርኩዞ በቋሚነት
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
The post ክፍለ ሃገር/ክልል ሽያጭ ሱፐርቫይዘር , ሾፌር appeared first on AddisJobs.