የኦሮሚያ የተቀናጀ የከተማ መሬት ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ የግንባታ ክትትልና ግምገማ ከፍተኛ ባለሙያ(Senior Construction monitoring and evaluation officer)
- የት/ት ደረጃ፡ / BSs. In civil Engineering and related studies
- ደመወዝ ፡ 8495
- የስራ ልምድ፡ 2/4
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ XIV
- የስራ መደቡ፡ የግንባታ ክትትልና ግምገማ ባለሙያ(Construction monitoring and evaluation officer)
- የት/ት ደረጃ፡ / BSs. In civil Engineering and related studies
- ደመወዝ ፡ 7893
- የስራ ልምድ፡ 0/2
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ XV
- የስራ መደቡ፡ ከፍተኛ የሲስተም አናሊስስ እና ዲዛይን ኦፊሰር (Senior system analysis and design officer)
- የት/ት ደረጃ፡ / BSs. In civil Engineering and related studies
- ደመወዝ ፡ 7893
- የስራ ልምድ፡ 6/8
- ብዛት፡ 2
- ደረጃ፡ XV
The post Senior Construction monitoring and evaluation officer, Construction monitoring and evaluation officer, Senior system analysis and design officer appeared first on AddisJobs.