Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት , የተከታታይ ትምህርት አስተባባሪ , ሾፌር, ግንበኛ, ኤሌክትሪሽያን

$
0
0

የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
    • የት/ት ደረጃ፡ በቋንቋ፣ በጆርናሊዝም፣ በማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የባችለር ዲግሪና 10 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት
    • ደመወዝ ፡ 7647
    • ብዛት፡ 1
    • ደረጃ፡ ፕሣ.9
      1. የስራ መደቡ፡ የተከታታይ ትምህርት አስተባባሪ
    • የት/ት ደረጃ፡ በማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የባችለር ዲግሪና 8 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት
    • ደመወዝ ፡ 6036
    • ብዛት፡ 1
    • ደረጃ፡ ፕሣ.7
      1. የስራ መደቡ፡ ሾፌር V
    • የት/ት ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ፣ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና 4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት
    • ደመወዝ ፡ 2404
    • ብዛት፡ 1
    • ደረጃ፡ እጥ.8
      1. የስራ መደቡ፡ ሾፌር VI
    • የት/ት ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ፣ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና 2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና 6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት
    • ደመወዝ ፡ 2748
    • ብዛት፡ 2
    • ደረጃ፡ እጥ.9
      1. የስራ መደቡ፡ ሾፌር III
    • የት/ት ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ፣ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት
    • ደመወዝ ፡ 1828
    • ብዛት፡ 2
    • ደረጃ፡ እጥ.6
      1. የስራ መደቡ፡ ግንበኛ
    • የት/ት ደረጃ፡ የ5ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ፣ 13 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ደመወዝ ፡ 2748
    • ብዛት፡ 2
    • ደረጃ፡ እጥ.9
      1. የስራ መደቡ፡ ኤሌክትሪሽያን
    • የት/ት ደረጃ፡ የቴክኒክና ሙያ ት/ት ቤት ዲፕሎማና 9 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ደመወዝ ፡ 3579
    • ብዛት፡ 2
    • ደረጃ፡ መፕ.10

 

The post የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት , የተከታታይ ትምህርት አስተባባሪ , ሾፌር, ግንበኛ, ኤሌክትሪሽያን appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles