የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የቢሮ ረዳት I
- ተፈላጊ የት/ት፡ የቴክኒክና ሙያ ሰርተፍኬት ደረጃ I /ደረጃII /ደረጃ III ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ እና በጽህፈት ስራና ቢሮ አስተዳደር ወይም በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ
- የሥራ ልምድ፡ 2/1/0 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 5
- መነሻ ደመወዝ፡ 2669
- ደረጃ፡ VI
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የቢሮ ረዳት II
- ተፈላጊ የት/ት፡ የቴክኒክና ሙያ ሰርተፍኬት ደረጃ I /ደረጃII /ደረጃ III ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና ደረጃ VI እና በጽህፈት ስራና ቢሮ አስተዳደር ወይም በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ
- የሥራ ልምድ፡ 4/3/2/0 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 6
- መነሻ ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ VII
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የቢሮ ረዳት III
- ተፈላጊ የት/ት፡ የቴክኒክና ሙያ ሰርተፍኬት ደረጃ I /ደረጃII /ደረጃ III ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና ደረጃ VI እና በጽህፈት ስራና ቢሮ አስተዳደር ወይም በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ
- የሥራ ልምድ፡ 6/5/4/2/0 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 5
- መነሻ ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ VII
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር I
- ተፈላጊ የት/ት፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 4
- መነሻ ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ V
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር II
- ተፈላጊ የት/ት፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ኛ ወይም 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የሥራ ልምድ፡ 2 /0 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 6
- መነሻ ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ VI
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር III
- ተፈላጊ የት/ት፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ኛ ወይም 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የሥራ ልምድ፡ 4/2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 10
- መነሻ ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ VII
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የጽዳት ሠራተኛ
- ተፈላጊ የት/ት፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 20
- መነሻ ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ I
The post የቢሮ ረዳት , ሾፌር , የጽዳት ሠራተኛ appeared first on AddisJobs.