Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የፋይናንስ ዋና ክፍል ኃላፊ

$
0
0

የፋና ቦሌ ሸማቶች ኃ.የተ.የህ.ሥ.ማ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የፋይናንስ ዋና ክፍል ኃላፊ
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በአካውንቲንግ በዲግሪ ወይም ዲፕሎማ የተመረቀ/ች
    • የስራ ልምድ፡ በዲግሪ ለተመረቀ/ች 4 ዓመት በመስኩ የሰራ/ች ወይም ዲፕሎማ ተመርቆ/ቃ 6 ዓመት በመስኩ የሰራ/ች
    • በፕችትሪ በቂ እውቀት ያለው/ት
    • ደመወዝ፡ 4000 ብር እና ጥቅማ ጥቅም
    • ለትራንስፖርት፡ 300 ብር
    • ለስልክ፡ 100 ብር
    • የስራ ቦታ፡ በፋና ቦሌ ሸማቶች ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማ በ17/18 ሸማቾች ማስተባበሪ ጽ/ቤት

The post የፋይናንስ ዋና ክፍል ኃላፊ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles