የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ልማትና ግብይት ባለሥልጣን ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የኔትወርክ አድሚኒስትሬተር II
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ቢ.ኤ ዲግሪ ኤምኤ ፒኤች.ዲ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ
- የስራ ልምድ፡ 8/6/4 አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ ፡ XV
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የህግ ባለሙያ II
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ኤል.ኤል.ቢ ዲግሪ ኤል.ኤል.ኤም ፒኤች.ዲ በህግ
- የስራ ልምድ፡ 7/5/3 አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ ፡ XV
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ዘር ብዜትና ጥራት ክትትል ባለሙያ I
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ኤም.ኤስ.ሲ ፒኤች.ዲ በዘር ሣይንስ ወይም በዕጽዋት ሳይንስ ወይም በሆርቲካልቸር ወይም ተዛማጅ
- የስራ ልምድ፡ 7/5/3 አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ ፡ XIV
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ I
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- የኮሌጅ ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደርና ተዛማጅ
- የስራ ልምድ፡ 6 አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 5
- ደረጃ ፡ X
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የሪከርድና ማህደር ሠራተኛ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ ቴክኒና ሙያ 10+1፣10+2፣10+3 ኮሌጅ ዲፕሎማ በማኔጅመንት ወይም በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ወይም ተዛማጅ
- የስራ ልምድ፡ 8/6/4/2 አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ ፡ VIII
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሞተረኛ ፖስተኛ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 7ኛ/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ቀለም
- የስራ ልምድ፡ 4/2 አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ ፡ III
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የመልዕክት ሠራተኛ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 8ኛ/9ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ቀለም
- የስራ ልምድ፡ 2/0 አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 4
- ደረጃ ፡ II
The post ከፍተኛ የኔትወርክ አድሚኒስትሬተር II ,ከፍተኛ የህግ ባለሙያ II,ጥራት ክትትል ባለሙያ, ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ , የሪከርድና ማህደር , ሞተረኛ ፖስተኛ appeared first on AddisJobs.