Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ረዳት የትራንስፖርት አገልግሎት ኦፊሰር ,አድሚኒስትሬቲቭ አሲስታንት 1 (ረዳት ፀሐፊ)

$
0
0

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት የትራንስፖርት አገልግሎት ኦፊሰር
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በማኔጅመንት አካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ ባንኪንግና ፋይናንስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ
    • ክህሎት፡ ተግባብቶ ለመሥራት ብቁ የሆነ/ች እና መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም (Ms office, Outlook email) ችሎታ ያለው/ት
    • የስራ ልምድ፡ ለመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት ወይም ለዲፕሎማ 7 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
  2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አድሚኒስትሬቲቭ አሲስታንት 1 (ረዳት ፀሐፊ)
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ዲፕሎማ በቢሮ አስተዳደር ወይም በጽሐፈት ሙያ ወይም በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቢስስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ ሲስተምስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ
    • ክህሎት፡ መሠረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም(Ms office, Outlook email) ችሎታ ያለው/ት
    • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

The post ረዳት የትራንስፖርት አገልግሎት ኦፊሰር ,አድሚኒስትሬቲቭ አሲስታንት 1 (ረዳት ፀሐፊ) appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles