የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ አርክቴክቸር መሃንዲስ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በህንፃ ምህንድስና (አርክቴክቸር) ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ኤሌክትሪካል መሃንዲስ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በኤሌክትሪካል መሃንዲስ የመጀመሪ ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት የሰራ/ች
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ኢንትሪየር ዲዛይነር (ኤርጎኖሜትሪ)
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በኤርጎኖሜትሪ የመጀመሪ ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲቪል መሃንዲስ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ሲቪል መሃንዲስ የመጀመሪ ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 3
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በአካውንቲንግ የመጀመሪ ዲግሪ ፣ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ 0/2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 6
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ፖስተኛ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 10/12ኛ የጨረሰ የሞተር መንጃ ፍቃድ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ የስራ ልምድ ቢኖረው ይመረጣል፡፡
- ብዛት፡ 2
ለሁሉም የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ በኤጀንሲው ስኬል መሰረት
The post አካውንታንት | ፖስተኛ | አርክቴክቸር መሃንዲስ | ኤሌክትሪካል መሃንዲስ | ኢንትሪየር ዲዛይነር | ሲቪል መሃንዲስ appeared first on AddisJobs.