የአጋርፋ ግብርና ቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የጤና አገልግሎት አስተባባሪ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ በጤና ሳይንስ /በጤና መኮንን/ የመጀመሪያ ዲግሪ በሙያው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 3911.00
- ደረጃ ፡ ፕሣ 2/1
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር ክሊኒካል ነርስ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ በክሊኒካል ነርሲንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በደረጃ IV ስልጠና ያጠናቀቀ/ች በሙያ የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፍኬት እና የሙያ ፈቃድ ያለው/ት 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 1663.00
- ደረጃ ፡ መፕ 6/2
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ አሰልጣኝ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ በጤና ሳይንስ /በጤና መኮንን/ የመጀመሪያ ዲግሪ በሙያው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ ፡ ር ደረጃ
- የቅጥር ሁኔታ፡ የ2 አመት በሚታደስ ቋሚ ኮንትራት
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ አስተባባሪ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ በNatural Resource management ወይም በforestry & Horticulture የመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 3909.00
- ደረጃ፡ ፕሣ 6
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- ብዛት፡ 1
The post ክሊኒካል ነርስ : ጀማሪ አሰልጣኝ: የጤና አገልግሎት አስተባባሪ appeared first on AddisJobs.