Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

አውቶ መካኒክ : ሹፌር – 22 ክፍት የስራ ቦታዎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አውቶ መካኒክ
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በአውቶ መካኒክ ወይም ተመሳሳይ የት/ት መስክ፣ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 2 ዓመት የስራ ልምድ በአውቶ መካኒክ ወይም በጋራዥ
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ ታታሪና በቡድን ተግባብቶ መሥራት የሚችል/ችል
    • ዕድሜ፡ 40 ዓመት ያልበለጠ
    • ብዛት፡ 2
  2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ኛ ደረጃ የመንጃ ፈቃድ 4 ዓመት የስራ ልምድ በሾፌር
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ ታታሪና በቡድን ተግባብቶ መሥራት የሚችል/ችል
    • ዕድሜ፡ 50 ዓመት ያልበለጠ
    • ብዛት፡ 20

The post አውቶ መካኒክ : ሹፌር – 22 ክፍት የስራ ቦታዎች appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles