የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ሚኒስቴር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የዳታ ቤዝና ዌብ ሳይት ባለሙያ I
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ/ በኤም.ኤስ ሲ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ– 6/5 ዓመት የስራ ልምድ
- መደወዝ፡ – 00
- ደረጃ ፡ VIII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ ፕሮግራመር I
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ/ በኤም.ኤስ ሲ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ– 6/5 ዓመት የስራ ልምድ
- መደወዝ፡ – 00
- ደረጃ ፡ VIII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጀማሪ ዳታቤዝ አድሚኒስትሬተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ– 0 ዓመት የስራ ልምድ
- መደወዝ፡ – 00
- ደረጃ ፡ III
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጀማሪ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- የኮሌጅ ዲፕሎማ በሃርድዌር ሶፍት ዌር ጥገና ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ– 4 ዓመት የስራ ልምድ
- መደወዝ፡ – 00
- ደረጃ ፡ III
The post ዳታ ቤዝ አድሚን : ዌብ ሳይት ባለሙያ : ኮምፒዩተር ጥገና : ፕሮግራመር ስራዎች appeared first on AddisJobs.