Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

50 ክፍት የስራ ቦታዎች ለጀማሪ ሲቪል መሀንዲስ

$
0
0

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጀማሪ ሲቪል መሀንዲስ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ሲቪል ምህንድስና/ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ – 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት አጠቃላይ የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 3.2 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 2.8 እና ከዚያ በላይ
  • ብዛት -40
  • ደመወዝ፡       – በመ/ቤቱ ስኬል መሠረት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጀማሪ መሀንዲስ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ሲቪል ምህንድስና/ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት ቢ.ኤስ.ሲ/ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ – 0/2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት አጠቃላይ የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 3.2 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 2.8 እና ከዚያ በላይ
  • ብዛት – 10
  • ደመወዝ፡       – በመ/ቤቱ ስኬል መሠረት

The post 50 ክፍት የስራ ቦታዎች ለጀማሪ ሲቪል መሀንዲስ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles