Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

45 ክፍት የስራ ቦታዎች ጀማሪ ሲቪል መሀንዲስ : የእሳት አደጋ ተከላካይ

$
0
0

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጀማሪ ሲቪል መሀንዲስ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ሲቪል እንጂነሪንግ/ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ 0 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት -1
  • ደመወዝ፡       – 8252.00
  • ሥራ ቦታ – አዲስ አበባ
  • የቅጥር ሁኔታ፡ – በቋሚነት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የእሳት አደጋ ተከላካይ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 3 fire & rescue operation & communication – fire and rescue equipment maintenance level 2 fire fighting and rescue operation ወይም በዱሮው 12ኛ ክፍል እና በአሁኑ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ችና ለሙያው የተጠቀሱትን የሙያ ዘርፎች የሠለጠነ/ች እና ሰርቲፋይ የሆነ/ች
  • ተጨማሪ መስፈርት፡- በእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከል ዙሪያ የስራ ልምድ ያለው፤ በእሳት አደጋ መከላከልና መቆጣጠር ዙሪያ ሥልጠና ያለው እና መረጃ ማቅረብ የሚችል እና 0/2/4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት – 24
  • ደመወዝ፡       – 4832.00
  • ሥራ ቦታ – ሀዋሳ
  • የቅጥር ሁኔታ፡ – ለ 3 ዓመት ኮንትራት ሆኖ ከ3 ዓመት በኃላ የሚታደስ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የእሳት አደጋ መከላከያ ተሸከርካሪ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 4ኛ ደረጃና ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት ወይም ደረቅ ጭነት 2 እና ከዚያ በላይ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት
  • ተጨማሪ መስፈርት፡- በፍሳሽ ወይም ደረቅ መኪና ማሽከርከር ልምድ ያለው/ት እና 4 አመት የስራ ልምድ
  • ብዛት – 24
  • ደመወዝ፡       – 4832.00
  • ሥራ ቦታ – ሀዋሳ
  • የቅጥር ሁኔታ፡ – ለ 3 ዓመት ኮንትራት ሆኖ ከ3 ዓመት በኃላ የሚታደስ

The post 45 ክፍት የስራ ቦታዎች ጀማሪ ሲቪል መሀንዲስ : የእሳት አደጋ ተከላካይ appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles