የብሔራዊ አደጋ ሥጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሾፌር II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በቀድሞው 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ወይም በአዲሱ /ሕዝብ 1/ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት 10/12ኛ፣ 9ኛ፣ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ – 2/4/6 ዓመት በቅደም ተከተል
- ብዛት -10
- ደመወዝ፡ – 3,145.00
- ደረጃ – VI
- የመ.መ.ቁ – 12/DM-124-14/DM-133
- ሥራ ቦታ – አዲስ አበባ
The post ሾፌር II ክፍት የስራ ቦታ appeared first on AddisJobs.