ደርባ ትራንስፖርት ኃ.የተ.የግ.ኩባንያ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – በያጅ (Welder)
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በጀነራል ሜካኒክስ/ ሜታል ወርክ ዲፕሎማ ያለው/ት ፣ በበያጅነት የስራ መደብ ቢያንስ ሁለት አመት የሰራ/ች
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ኤሌክትሪሽያን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአውቶ ኤሌክትሪሽያን በዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና በሙያው 2 አመት የሰራ/ች
- ብዛት – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሜካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአውቶ መካኒክ/ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች፣ በሙያው 2 አመት የሰራ/ች
- ብዛት – 2
ለሁሉም የስራ ምደቦች
- ደመወዝ፡ – በኩባንያው ስኬል መሰረት
- የስራ ቦታ፡ – ሱሉልታ ሳይት
The post ኤሌክትሪሽያን: ሜካኒክ እና በያጅ 5 ክፍት የስራ ቦታዎች appeared first on AddisJobs.