Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ከ25 በላይ ስራዎች –ነርስ : ላብራቶሪ ቴክኒሺያን : ሾፌር : ኤሌክትሪሺያን : መካኒክ : አይቲ ኤከስፐርት እና ሌሎች

$
0
0

የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አስተዳደር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ቢ.አስ.ሲ ነርስ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በዘርፉ በዲግሪ የተመረቁ፣ በሙያው ቢያንስ የ2 ዓመት ልምድ ያለው/ት፡፡
  • የስራ ቦታ ፡ – በመ/ቤቱ ስር ባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች
  • ደመወዝ፡             – 5,287.00
  • ብዛት – 5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሄልዝ ኦፊሰር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በዘርፉ በዲግሪ የተመረቁ፣ በሙያው ቢያንስ የ2 ዓመት ልምድ ያለው/ት፡፡
  • የስራ ቦታ ፡ – በመ/ቤቱ ስር ባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች
  • ደመወዝ፡             – 5,287.00
  • ብዛት – 5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ድራጊስት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በዘርፉ በዲግሪ የተመረቀ/ች እና የብቃት ማረጋገጫ COC የሚችሉ ፡
  • የስራ ቦታ ፡ – በመ/ቤቱ ስር ባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች
  • ደመወዝ፡             – 4,613.00
  • ብዛት – 6
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ላብራቶሪ ቴክኒሺያን
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በዘርፉ በዲግሪ የተመረቀ/ች እና የብቃት ማረጋገጫ COC የሚችሉ
  • የስራ ቦታ ፡ – በመ/ቤቱ ስር ባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች
  • ደመወዝ፡             – 4,613.00
  • ብዛት – 3
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የከባድ መኪና ከነተሳቢው ሾፌር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 5ተኛ መንጃ ፍቃድ ያለው እና ከባድ መኪና እስከ ተነሳቢው ከአስር አመት በላይ ያሽከረከረ፡፡
  • የስራ ቦታ ፡ – አዲስ አበባ
  • ደመወዝ፡             – በስምምነት
  • ብዛት – 2
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – አውቶ ኤሌክትሪሺያን
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በአውቶ ኤሌክትሪሲቲ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና ከ8 አመት ያላነሰ የስራ ልምድ ያለው/ት
  • የስራ ቦታ ፡ – አዲስ አበባ
  • ደመወዝ፡             – በስምምነት
  • ብዛት – 1
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – አውቶ መካኒክ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በአውቶመካኒክ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና ከ8 አመት ያላነሰ የስራ ልምድ ያለው/ት
  • የስራ ቦታ ፡ – አዲስ አበባ
  • ደመወዝ፡             – በስምምነት
  • ብዛት – 2
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – አይቲ ኤከስፐርት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በኮምፒውተር ሳይንስ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና በዘርፉ ቢያንስ 2 ዓመት ልምድ ያላቸው COC ማረጋገጫ የሚያቀርቡ
  • የስራ ቦታ ፡ – በመ/ቤቱ ስር ባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች፡፡
  • ደመወዝ፡             – 3,727.00
  • ብዛት – 5

 

  • ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ
  • መ/ቤቱ ሽሬ ዞን ስር ላሉ የስራ ቦታዎች በየወሩ ለሰራተኞች በሚከፈለው ደመወዝ ላይ ከ35-40% የቆላ አበል እና ብር 600 (ስድስት መቶ ብር) የምግብ አበል ይከፈላል፡፡ በጋምቤላ ሰመራ ዞን ላሉ የስራ ቦታዎች በየወሩ ለሰራተኞች በሚከፈለው ደመወዝ ላይ 50% የቆላ አበል እና ብር 1,000 (አንድ ሺህ ብር)የምግብ አበልይከፈላል፡፡

The post ከ25 በላይ ስራዎች – ነርስ : ላብራቶሪ ቴክኒሺያን : ሾፌር : ኤሌክትሪሺያን : መካኒክ : አይቲ ኤከስፐርት እና ሌሎች appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles