የአዲስ አበባ መለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የክዋኔ ኦዲተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ ዲግሪ / ኤም.ኤ ዲግሪ በሥራ አመራሪ ወይም በግዢ ወይም በንብረት አስተዳደር ወይም መሰል ሙያ እና 4/2 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 6076.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ፡ – VI
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ ዲግሪ / ኤም.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግና 2/0 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 4864.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ፡ – V
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የግንኙነት ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ ዲግሪ / ኤም.ኤ ዲግሪ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ቋንቋና ስነ ጽሁፍ ወይም ጋዜጠኝነት ወይም መሰል ሙያ 4/2 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 6076.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ፡ – VI
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሴክሬታሪ II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቴክኒክና ሙያ መለስተኛ ዲፕሎማ 10+2 ወይም ደረጃ II ተመርቆ የብቃት ማረጋገጫ ያለው/ት ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+3 ወይም ደረጃ III በጽህፈት ሥራ አካሄድ ሴክሬታሪ ሳይንስና ቢሮ አስተዳደርና 4/2 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 2643.00
- ብዛት – 2
- ደረጃ፡ – VII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሾፌር II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 10ኛ ክፍል በአዲሱ የት/ት ሰርዓት ወይም 12ኛ ክፍል በቀድሞ የት/ት ስርዓት እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው ሆኖ ቀለምና 4 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 2643.00
- ብዛት – 2
- ደረጃ፡ – III
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሾፌር I
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 10ኛ ክፍል በአዲሱ የት/ት ሰርዓት ወይም 12ኛ ክፍል በቀድሞ የት/ት ስርዓት እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው ሆኖ ቀለምና 2 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 1882.000
- ብዛት – 3
- ደረጃ፡ – III
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሳሪዎች ድጋፍ ሰጪና ጥገና ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ / ኤም.ኤ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም መሰል ሙያ 4/2 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 6115.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ፡ – III
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – አምቡላንስ ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 10ኛ ክፍል በአዲሱ የት/ት ሰርዓት ወይም 12ኛ ክፍል በቀድሞ የት/ት ስርዓት እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው ሆኖ ቀለምና 4 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 2643.00
- ብዛት – 3
- ደረጃ፡ – III
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ቪዲዮ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+3 ወይም ደረጃ III ተመርቆ የብቃት ማረጋገጫ ያለው/ት እና በኦዲዮቪዥዋል ወይም ኤሌክትሮኒክስ ወይም መሰል ሙያ፣ የቢዲዮግራፊ መሰረታዊ ዕውቀት ያለው 4 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 2643.00
- ብዛት – 3
- ደረጃ፡ – III
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ፎቶ ግራፈር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+3 ወይም ደረጃ III ተመርቆ የብቃት ማረጋገጫ ያለው/ት እና በኦዲዮቪዥዋል ወይም ኤሌክትሮኒክስ ወይም መሰል ሙያ፣ የቢዲዮግራፊ መሰረታዊ ዕውቀት ያለው 4 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 2643.00
- ብዛት – 3
- ደረጃ፡ – III
The post አካውንታንት: የግንኙነት ባለሙያ: ሴክሬታሪ: ሾፌር: ቪዲዮ ባለሙያ: ፎቶግራፈር ስራዎች appeared first on AddisJobs.