የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ኢንጂነሪንግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የጥገና ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ II ወይም ኮሌጅ ዲፕማ ወይም ደረጃ III ወይም ከፍተኛ ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ IV በመካኒካል ወይም ማሽን ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ ወይም በመካኒክ 8/6/4 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 4056.00 ሶስት እርከን ገባ ብሎ
- ብዛት – 1
- ደረጃ፡ – ቴመፕ-7
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ዳታ ኢንኮደር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኮሌጅ ዲፕማ ወይም ደረጃ III በኢንፎርሜሸን ቴክኖሎጂ ወይም ኮምፕዩተር ሳይንስ 6 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 4056.00 ሶስት እርከን ገባ ብሎ
- ብዛት – 1
- ደረጃ፡ – ቴመፕ-7
The post የጥገና ባለሙያ እና ዳታ ኢንኮደር ክፍት የስራ ቦታዎች appeared first on AddisJobs.