Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሴክሬታሪ : ግራፊክ አርቲስት: ዌብ ዲዛይነር: የኮሙኒኬሽን ባለሙያ እና ሌሎች ክፍት የስራ ቦታዎች

$
0
0

የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ ወይም ፒ.ኤች.ዲ ዲግሪ በጋዜጠኝነት በኮሙኒኬሽን ወይም በቋንቋና ስነጽሁፍ ወይም በመሰል ሙያ 6/4/2 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ደመወዝ፡             – 4,845.00
  • ብዛት              – 1
  • ደረጃ፡ –   ፕሮ-4
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሴክሬታሪ II
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በቴክኒክና ሙያ መለስተኛ ዲፕሎማ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በደረጃ III በጽህፍ ስራና ቢሮ አስተዳደር 6/4 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ደመወዝ፡             – 3,359.00 (ሦስት እርከን ገባ ብሎ)
  • ብዛት              – 1
  • ደረጃ፡ –   አጽ-6
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የህትመት ሚዲያ ቡድን መሪ   
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ በቋንቋና ስነጽሁፍ ወይም በጋዜጠኝነት ወይም በመሰል ሙያ 7/6 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ደመወዝ፡             – 5718.00
  • ብዛት              – 1
  • ደረጃ፡ –   ፕሮ-5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የኤሌክትሮኒክስ ሚድያ ቡድን መሪ    
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ በቋንቋና ስነጽሁፍ ወይም በጋዜጠኝነት ወይም በመሰል ሙያ 7/6 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ደመወዝ፡             – 5718.00
  • ብዛት              – 1
  • ደረጃ፡ –   ፕሮ-5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ግራፊክ አርቲስት    
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የቴክኒክና ሙያ መለስተኛ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ II ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ III በኤሌክትሮኒክስ ወይም በመሰል ሙያ 6/4 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ደመወዝ፡             – 2774.00
  • ብዛት              – 1
  • ደረጃ፡ ቴመፕ-6
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ ዌብዲዛይነር እና ዲቨሎፐር    
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ምህንድስና ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በሀርድዌር ኢንጂነሪንግ ወይም በመሰል ሙያ 6/4 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ደመወዝ፡             – 4845.00
  • ብዛት              – 1
  • ደረጃ፡ –   ፕሮ-4

The post ሴክሬታሪ : ግራፊክ አርቲስት: ዌብ ዲዛይነር: የኮሙኒኬሽን ባለሙያ እና ሌሎች ክፍት የስራ ቦታዎች appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles