የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የዘመን መጽሄት ከ/አዘጋጅ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- – በጆርናሊዝምና ኮሙዩኒኬን፣ በቋንቋና ስነ-ጽሁፍ፣ በፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም አግባብ ባለው ሌላ የት/ት መስክ፤
- ኤም ኤ ዲግሪና 8 ዓመት የስራ ልምድ
- ቢኤ ዲግሪና 10 ዓመት የስራ ልምድ
- የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የ3ኛ ዓመት ኮሌጅ ወይም 10+3 እና 14 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 11,516.00
- ብዛት – 2
- የቅጥር ሁኔታ – በፍሪላንስ
- ደረጃ፡ – 13
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የዘመን መጽሄት አዘጋጅ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- – በጆርናሊዝምና ኮሙዩኒኬን፣ በቋንቋና ስነ-ጽሁፍ፣ በፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ወይም አግባብ ባለው ሌላ የት/ት መስክ፤
- ኤም ኤ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ
- ቢኤ ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ
- የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የ3ኛ ዓመት ኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 11 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 10,238.00
- ብዛት – 1
- የቅጥር ሁኔታ – በፍሪላንስ
- ደረጃ፡ – 12
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሾፌር IV
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የ4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለውና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ – 1,511.00
- ብዛት – 2
- የቅጥር ሁኔታ – በፍሪላንስ
- ደረጃ፡ – እጥ-7
The post የመጽሄት አዘጋጅ : ሾፌር 5 ክፍት የስራ ቦታዎች appeared first on AddisJobs.