Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ከ 2,060 በላይ ክፍት የስራ ቦታዎች – HUA JIAN INTERNATIONAL LIGHT INDUSTRY

$
0
0

HUA JIAN INTERNATIONAL LIGHT INDUSTRY ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የምርት ሠራተኛ (Operators)
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ -8ተኛ ክፍል በላይ
  • የስራ ልምድ፡       – አያስፈልግም
  • ብዛት              – 2000
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የፕሮዳክሽን ሱፐርቫይዘር (Production supervisors)
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ -ኮሌጅ / ዩኒቨርሲቲ
  • የስራ ልምድ፡ – 3 ዓመት
  • ብዛት              – 40
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየኤሌክትሪክ ሠራተኛ ሆኖ የተለያዩ ማሽኖችን መጠገን የሚችል በተለይ የጫማ ስፌት ማሽኖች
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ -ኮሌጅ / ዩኒቨርሲቲ /በልምድ
  • የስራ ልምድ፡ – 5 ዓመት
  • ብዛት              – 6
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የመኪኖች ማሽን መካኒክ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ -ኮሌጅ / ዩኒቨርሲቲ /በልምድ
  • የስራ ልምድ፡ – 5 ዓመት
  • ብዛት              – 2
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የቻይንኛ ቋንቋ መፃፍና ማንበብ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ -ኮሌጅ / ዩኒቨርሲቲ /በልምድ
  • የስራ ልምድ፡ – 1 ዓመት
  • ብዛት              – 3
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የጥበቃ ሰራተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ከዚህ በፊት የውትድርና ልምድ ያለው
  • የስራ ልምድ፡       – 5 ዓመት
  • ብዛት              – 20

ለሁሉም ፡

ተጨማሪ መስፈርት፡ ጥሩ እንግሊዘኛ ተመራጭ ነው

ደመወዝ፡- በስምምነት

የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ

  • ጥቅማጥቅሞች
  • የተለያዩ ስልጠናዎች
  • የነፃ ምግቦች
  • ነፃ የስራ ልብስ
  • የትራንስፖርት ቦነስ

The post ከ 2,060 በላይ ክፍት የስራ ቦታዎች – HUA JIAN INTERNATIONAL LIGHT INDUSTRY appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles