Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

አካውንታንት : የግዢ ሠራተኛ : ኦፊስ አሲስታንት ክፍት የስራ ቦታዎች

$
0
0

አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – አካውንታንት  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በአካውንቲንግ ዲግሪ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ተመረቀ/ች
  • ብዛት፡     – 2
  • የስራ ልምድ፡- ለዲግሪ 2 ዓመት በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ/ች ፣ ለዲፕሎማ 4 አመት በማምረቻ ፋብሪካ ውስት የሰራ/ች እና የፒችትሪ እውቀት ያለው/ት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የግዢ ሠራተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በሰፕላይ ቼይን ማናጅመንት በዲግሪ ወይም ፐርቼዚንግ በኮሌጅ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች  ወይም በተመሳሳይ
  • ብዛት፡     – 1
  • የስራ ልምድ፡- ለዲግሪ 2 ዓመት በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ/ች ፣ ለዲፕሎማ 4 አመት በማምረቻ ፋብሪካ ውስት የሰራ/ች
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ኦፊስ አሲስታንት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በሴክሬታሪያል ሳይንስ ዲግሪ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ተመረቀ/ች  ወይም በተመሳሳይ
  • ብዛት፡     – 1
  • የስራ ልምድ፡- ለዲግሪ 2 ዓመት የሰራ/ች ፣ ለዲፕሎማ 4 አመት የሰራ/ች

ለሁሉም

  • ደመወዝ፡ – በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ – ለተራ ቁጥር 1 ብቻ አንድ አዲስ አበባ እና አንድ ፍቼ ሲሆን የተቀሩት አዲስ አበባ ናቸው፡፡

ጎልድ ላየን ማይኒንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  

The post አካውንታንት : የግዢ ሠራተኛ : ኦፊስ አሲስታንት ክፍት የስራ ቦታዎች appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles