የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ ሳኒተር መሀንዲስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ቢ.ኤስ.ሲ/ ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሳኒተሪ ኢንጂነሪንግ
- ተጨማሪ መስፈርት፡ በውሃ አቅርቦትና ጥናት ላይ የተሳተፈ/የተሳተፈች
- የስራ ልምድ፡ 4/2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 13,517.00
- የስራ ቦታ፡ – አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ ሲቪል መሀንዲስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ቢ.ኤስ.ሲ/ ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ / ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ
- ተጨማሪ መስፈርት፡ በፕሮጀክቶች ክትትል ላይ የሰራ/ች
- የስራ ልምድ፡ 4/2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 13,517.00
- የስራ ቦታ፡ – አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ ኦዲተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ቢ.ኤስ.ሲ/ ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በአካውንቲንግ/ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ
- ተጨማሪ መስፈርት፡ በልማት ድርጅት ውስት የሰራ/ች እና ክንውን ኦዲት ላይ ቢያንስ 2 ዓመት ልምድ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ 4/2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 10,927.00
- የስራ ቦታ፡ – አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሴክሬታሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 5,452.00
- የስራ ቦታ፡ – አዲስ አበባ
- የቅጥር ሁኔታ፡ – ለ1 ዓመት በኮንትራት
The post ሳኒተር መሀንዲስ : ሲቪል መሀንዲስ : ኦዲተር : ሴክሬታሪ – ክፍት የስራ ቦታዎች appeared first on AddisJobs.