Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሾፌር : የኦዲት ባለሙያ : የዕቃ ግዥ ሰራተኛ: መረጃ ጥንቅር መኮንን –ክፍት የስራ ቦታዎች

$
0
0

የኢትዮጵ ጨረር መከላከያ ባለሥልጣን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የጨረራ ደህንነት ማሳወቅና መረጃ ጥንቅር መኮንን II
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በፊዚክስ/ኬሚስትሪ መጀመሪያ ዲግሪና 4 ዓመት
    • የማስትሬት ዲሪና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትና ችሎታ ፡ – መሠረታዊ የኮሚፒዩተር ክህሎት ተነሳሽነት ያለውና ለለውት ሂደት ዝግጁ የሆነ
  • ብዛት፡               – 1
  • ደመወዝ፡ – 00
  • ደረጃ፡ – ፕሣ-3
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የጨረራ ደህንነት ሕግ ማስፈጸም መኮንን III
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪና 5 ዓመት
    • የማስትሬት ዲሪና 3 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትና ችሎታ ፡ – መሠረታዊ የኮሚፒዩተር ክህሎት ተነሳሽነት ያለውና ለለውት ሂደት ዝግጁ የሆነ
  • ብዛት፡               – 1
  • ደመወዝ፡ – 4867(በእርከን ገባ ብሎ)
  • ደረጃ፡ – ፕሣ-6
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የውስት ኦዲት ባለሙያ IV
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በሂሳብ መዝገብ አያያዝ/በኢኮኖሚክስ/በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት
    • የማስትሬት ዲሪና 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትና ችሎታ ፡ – መሠረታዊ የኮሚፒዩተር ክህሎትና የማስተባበር ችሎታ  ተነሳሽነት ያለውና ለለውት ሂደት ዝግጁ የሆነ
  • ብዛት፡               – 1
  • ደመወዝ፡ – 4269(በእርከን ገባ ብሎ)
  • ደረጃ፡ – ፕሣ-5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የዕቃ ግዥ ሰራተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ -በግዢና ንብረት አስተዳደር በማርኬቲንግ፣ በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
  • የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትና ችሎታ ፡ – በግዥ ደንቦችና መመሪያዎች ላይ በቂ ዕውቀት ያለው
    • ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው የደንበኞችን ፍላጎት የመረዳት ችሎታ ያለው
  • ብዛት፡               – 1
  • ደመወዝ፡ – 2298
  • ደረጃ፡ – ጽሂ-10
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ሾፌር 1
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
  • የሚጠይቀው ዕውቀት ክህሎትና ችሎታ ፡ – ተነሳሽነት ያለውና ለለውጥ ሂደት ዝግጁ የሆነ
  • ብዛት፡               – 1
  • ደመወዝ፡ – 961
  • ደረጃ፡ – እጥ-4

The post ሾፌር : የኦዲት ባለሙያ : የዕቃ ግዥ ሰራተኛ: መረጃ ጥንቅር መኮንን – ክፍት የስራ ቦታዎች appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles